በሚኒሶታ ውስጥ ድምጽ መስጠት (Voting in Minnesota - Amharic)
የት ነው የምመርጠው እና በድምፅ መስጫዬ ላይ ያለው ምንድን ነው? (Where do I vote and what's on my ballot?)
የት እንደሚመርጡ ለማወቅ ፣ እና ድምጽ የሚሰጡበት እጩዎችን እና የድምጽ መስጫ ጥያቄዎችን የሚያሳይ ናሙና ለማግኘት አድራሻዎን ያስገቡ።
መረጃ የሚለጠፈው የክልል ወይም የፌደራል ምርጫ ሊደረግ 45 ቀናት ሲቀረው ነው። ለአካባቢ ምርጫዎች የድምጽ አሰጣጥ መረጃ በዚህ መሳሪያ ላይ ላይገኝ ይችላል።